መልካም የእረፍት ቀን! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ethio telecom
Telecommunications
Addis Ababa, Addis Ababa 100,441 followers
Ethio telecom is an integrated telecommunications solutions provider operating in Ethiopia. #Ethiopia #Ethiotelecom
About us
We are Africa’s pioneering telecom company with more than 128 years of immense experience. Today, here we are standing bold and BIG yet for another golden milestone leading Ethiopia and Ethiopians towards a bright future. We are always on the front line to streamline the overall effort of our people, carry their vision and support them in any way to transform their lives. Please visit our website: www.ethiotelecom.et to learn more about us. • For any of your enquiries related with our product and services, our social media advisors are ready to assist you via DM/Inbox or comments. • For any of your account related queries, please reach us via inbox/DM. If you have a general query on any of our product and services, you can send us via DM/Inbox or comment. We highly value any of our customers’ feedback and believe it will serve as the most important input to improve our service delivery, enhance their experience and develop our business afterwards. Last but not least! Let us be clear about the terms and conditions that you shall respect and be obliged to! As our page embraces more than 1 million followers, we believe we have now more than 1 million soul, personality and character from various corners of the world with a variety of backgrounds that needs a proper protection from being offended, humiliated and be prejudiced. Thus, as a responsible company aspiring to become a world class telecom operator, we need to make sure every interaction is being managed and exercised based on the highest moral standards. Consequently, any comment with racial, religious, nation and nationality, group, political and/or sexual orientation abuse will never be tolerated. Users exercising these prohibited acts will automatically be banned/blocked from our page once and for all. We want to say thank you for stopping by to read about us!
- Website
-
http://www.ethiotelecom.et
External link for ethio telecom
- Industry
- Telecommunications
- Company size
- 10,001+ employees
- Headquarters
- Addis Ababa, Addis Ababa
- Type
- Government Agency
- Founded
- 1894
- Specialties
- telecom service and telecom service provider
Locations
-
Primary
Ethiopia
Addis Ababa, Addis Ababa 1047, ET
Employees at ethio telecom
Updates
-
😆የደስታ ሰዓት የሞባይል ጥቅልን ግዝተው ቅዳሜዎን ደመቅ ያድርጉ! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ሲገዙ ከ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል! 😆ደስ የሚል ቅዳሜ ይሁንልዎ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
ለ100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች በቃላችን መሰረት ሽልማታቸውን አስረክበናል! አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉 የኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሁንም እንደቀጠለ ነው፤ ወደ *636# በመደወል እና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ! በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ) #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እነሆ እንደሁልጊዜው በ25ኛው ዙር ሽልማት ሊያንበሻብሽዎ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው! 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! መልካም ዕድል! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
📽 ሲኒማን በስልክዎ!! 📱 በተመልካች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያገኙትን ''ስድስት ሰዓት ከለሊቱ'' እና ''ትዝታ'' ፊልሞችን ባሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ በቴሌቲቪ ኦንላይን ሲኒማ ይመልከቱ! ቴሌቲቪ መተግበሪያን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም ከ teletv.et/download ያውርዱ፤ ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ! 📞ለበለጠ መረጃ 9801 ይደውሉ። #teletv #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
የታላቁ ሩጫ ቲሸርት በቴሌብር! 🏃🏾🏃🏾♀️🏃🏾 በመጪው አዲስ ዓመት ኅዳር 8 / 2017 በሚካሄደውና በጉጉት በሚጠበቀው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተሳታፊ በመሆን አይረሴ ጊዜ ያሳልፉ ዘንድ ከወዲሁ ቦታ ይያዙ! የመሮጫ ቲሸርቱን ካሉበት ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ይግዙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! #GreatEthiopianRun #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
በጎፋ ዞን በደረሰዉ የመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖቻችን በቴሌብር ሱፐርአፕ እና በ*127# በመላክ ለመደገፍ እነዚህን ቀላል መንገዶች ይከተሉ! ለበለጠ መረጃ: https://lnkd.in/gVjfH_8Y
-
-
አዲስ አበባ ሚቲሪዎሎጂ ፊትለፊት የሚገኘው በተለምዶ ማይክሮዌቭ እየተባለ የሚጠራውን ህንጻችንን የቀድሞ ፎቶግራፍ ለትውስታ እናጋራችሁ ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-
-
በጥሪ መለያ አገልግሎት ስልክ ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ማስተላለፍ የሚፈልጉትን መልዕክት ያስቀምጡ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ። የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ ይላኩ! ለተጨማሪ ፡ https://bit.ly/48fkpHT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
-